Selam እርዳታቹሁ ያስፈልገኛል ምን መሰላቹ bf ነበረኝ እና በቃ በጣም የሚያስብልኝ የሚመክረኝ ብቻ ተውት ለየት ያለ የሆነ ጊዜ በሆነ ነገር ሳንስማማ ቀርተን ተለያየን ግን ስንለያይ በጣም ነው ያስቀየመኝ በቃ እሱን ለመርሳት ስሞክር መልሶ ይመጣል ግን ሲመጣ ተጣልተን ነው ምንለያየው ሰሞኑ ላጠፋሁት ነገር ሁሉ ይቅርታ አርጊልኝ ብሎ ጠየቀኝ አሁንም ቢሆን ለሱ ያለኝ ስሜት አልተቀየረም ብረሳውና ከሱ ጋር ባልሆን ደስ ይለኛል ግን አልቻልኩም አሁን ደሞ በtg የተዋወኩት ልጅ አለ ብዙ ጊዜያችን ነው ከሱ ጋር ማውራት የጀመርነው እሱንም ማስከፋት አልፈልግም እስቲ ምን እዳረግ ትመክሩኛላቹ
Feb 23, 2022Stop using Telegram for a while!.
Feb 23, 2022