ምህረት እና ይቅርታ እነዚህ ቃላት ከተግባር አንጻር የሚያመሳስላቸው ነገር ምንድን ነው??? ልዩነትስ አላቸው??? በገባን መጠን እነሆ...
Feb 23, 2022ይቅርታ ማለት ለጠፋው ጥፋት ተጸጽቶ ወይም ትክክል አለመሆኑን ተረድተው ስላምን ማውረድ ማለት ነው። ምህረት ደሞ ለጠፋው ጥፋት የሚገባውን እርምጃ ከመስጠት መቆጠብ ማለት ነው። "ይቅርታ አድርግልኝ" እና "ማረኝ" ሲባል ልዩነቱን መረዳት ይቻላል።
Feb 23, 2022