#business
ሰላም በ አሁኑ ሰዓት የ ሀገር ውስጥ 1ግራም ወርቅ ስንት ነው የሚገዛው መሸጥ ከፈለኩኝ በምን ያክል ዋጋ ነው መሸጥ ያለብኝ
Feb 23, 20223 engagements
ሰላም በ አሁኑ ሰዓት የ ሀገር ውስጥ 1ግራም ወርቅ ስንት ነው የሚገዛው መሸጥ ከፈለኩኝ በምን ያክል ዋጋ ነው መሸጥ ያለብኝ
Feb 23, 2022አትሽጥ ያራክሱብሀል። ባልገመትከው ዋጋ።
Feb 23, 2022Depends on the karat To sell :- 21K - 2900birr/gram 18K - 2300birr/gram Gezhi kefelek DM me. @Daxfam
Feb 24, 2022yemishetut about 3000 birr new kegezu probably lower 2000 akababi
Feb 23, 2022