Selam sewochye esti yechin melesulegn Orthodox malet mn malet nw
Feb 22, 2022ኦርቶዶክስ ማለት ቀጥተኛ ሀይማኖት ማለት ነው።
Feb 23, 2022Selam sewochye esti yechin melesulegn Orthodox malet mn malet nw
Feb 22, 2022ኦርቶዶክስ ማለት ቀጥተኛ ሀይማኖት ማለት ነው።
Feb 23, 2022Orthodox malet ewnetegna menged malet new
Feb 23, 2022ኦርቶዶክስ የሁለት የግሪክ ቃል ጥምር ሲሆን ኦርቶ እና ዶክስ ናቸው ኦርቶ ማለት ቀጥተኛ ዶክስ ማለት መንገድ ነው አንድላይ ቀጥተኛ መንገድ ማለት ነው። ከማንም ምንም ኮፒ አልተደረገም hinduism ይቀድማል ምናምን ያልከው ደደምሞ ቤተ ክርስትያን የሰው ልጅ ከመፈጠሩ በፊት በአለመ መላእክት የተመሰረተች ናት በአስተምህርም ብዙ ማንገናኝ ነን ከእስልምና ኮፒ አደረገ ላልከው ደግሞ የመጨረሻው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል የዩሐንስ ራዕይ እንኳን ታሪክ ካልተሳሳትኩ በ 90 ዓ.ም የተጻፈ ነው መሀመድ ከመወለዱ ከ 400 ምናምን አመት በፊት ... ማን ከማን እንደኮረጀ ለማወቅ ታሪክ አንብብ ተማር ...
Feb 23, 2022Tkklegna haymanot
Feb 23, 2022The definition means TRUE or the correct way I'm only talking ant the definition here
Feb 23, 2022Greek word "Ortho" which means righteous; "Dox", faith. ቀጥተኛ(እውነተኛ) መንገድ። or ፍኖተ-ጽድቅ in Geez
Feb 23, 2022ቀጥተኛ ሃይማኖት ቀጥተኛ የመንግስተ ሰማያት መንገድ። ክርስቶስ በደሙ የመሰረተው
Feb 23, 2022Trgumu Kettegna malet nw
Feb 23, 2022It means 'straight'
Feb 23, 2022ሰው ግን ጭንቅላቱን እንዴት እያሰራው ነው በፈጣሪ🙄የተጠየቀው እኮ "ኦርቶዶክስ" ሚለው ቃል ምን ማለት እንደሆነ ነው መልሶቹ ግን ያሳፍራሉ በእውነት
Feb 23, 2022ከእስልምና Copy Paste የተደረገ ሀይማኖት
Feb 23, 2022christian hono maryam maryam yemil, haymanotu kebur bihonem teketayu zemutegnana hatiyategna yemibezabet gerami haymano new muslimoch besnt taemachew
Feb 23, 2022