ብዙ ያልተወራለት የኢትዮጵያ ባለ ውለታ የሆነ ሰው ንገሩኝ ። ግን በነገስታት ዘመን የነበረ ወይም በሚኒሊክ ጊዜ የነበረ Pls pls it's urgent
Feb 22, 2022ቢታፍቴ ቢነግዴ(አባ መላ),ባልቻ ዛፎ (መድፍ ተኳሹ) እና እኔ😎
Feb 22, 2022ብዙ ያልተወራለት የኢትዮጵያ ባለ ውለታ የሆነ ሰው ንገሩኝ ። ግን በነገስታት ዘመን የነበረ ወይም በሚኒሊክ ጊዜ የነበረ Pls pls it's urgent
Feb 22, 2022ቢታፍቴ ቢነግዴ(አባ መላ),ባልቻ ዛፎ (መድፍ ተኳሹ) እና እኔ😎
Feb 22, 2022ባሻዬ አል አሎም
Feb 22, 2022ሃቤቤ ቱፋ- የባለርስቱ የቱፋ አረዶ የልጅ ልጅ ፣ለሚኒሊክ እንደክርስትና ልጅ የተሰጠ፣ በለጋ እድሜው የአድዋ ጦርነትን በሚዋጉበት ወቅት የጣልያኑን ጄነራል አንገት ቆርጦ ንጉሡ እና እቴጌይቱ በነበሩበት ዋሻ በመሄድ ድሉን ያበሠረ። ልጅ እያሱ - በሴሰኝነቱ በጣም የተነገረለት ቢሆንም(Actually all Emperors are ሴሰኛ, LoL) socially harmful የነበረውን የቁራኛ እና የሌባሻይ ሥርዓትን ያስቀረ፣ በመጠኑም የሃይማኖት እና በራስ ቋንቋ መገልገልን የፈቀደ ብቸኛ የኢትዮጵያ የቤተነገሥት ሰው ነው። ገረሱ Dhuኪ፣ ጃገማ ኬሎ እና አብዲሳ አጋ - በትንሹ ቢሆንም ታሪካቸው ይነገራል። የማላቃቸው ብዙ ይኖራሉ ግን ከማውቃቸው ጥቂቶቹ እኒህ ናቸው። Tbh, Most of ppl there in feudal period were
Feb 22, 2022የመኩሪያ ተንከባካቢ እና አሳዳጊ የሆነው ሰውዬ ስሙ ጠፋኝ ..(መኩሪያን ለማታውቁ 🦁)
Feb 22, 2022ገብሬ ነው ስሙ
Feb 23, 2022ቄስ አናሲሞስ ነሲብ(አባ ገመቺስ )
Feb 22, 2022Yene Ancestors Legend neberu :)
Feb 22, 2022412 ke civics wch
Feb 24, 2022May be Fitwerari H/Giorgis Dinagde (Abba Malaa)
Feb 23, 2022"አለማየሁ ዋሴ" ጥያቄው በነገስታት ዘመን ቢሆንም የ ዘመናችን ምርጡ እና ያልተወራለት ሰው ነው
Feb 22, 2022ፀሐፊ ትዕዛዙ አክሊሉ ሀብተወልድ
Feb 22, 2022Imamu ahmed ibn ibrahim (ahmed gragn)
Feb 22, 2022