Hey guys Bf alg endemafkerg awkalw gn masyet aychelem lek ende lela couple aydelem bezu seat slk anaweram beygzew angenagem ena hule sengerew lk ende ngerga adergo nw yekoterg enen metew endmaychel awkalw ene betwewm sew mehone aymselgem be lela side demo enen mefelgug sewoch alu esu maysetgen nger geze ena enkebekabe mestug wedza eytsabkug nw gn demo le bf kal gebcheltalw altewhem bey mn yeshalgal
Feb 22, 2022ሲጀመር የምር የወደድሽው አይመስለኝም። እንዴት ሌሎች ሰዎች አሉ ሚጠብቁኝ ምናምን ትያለሽ በቃ ስለሰ ብቻ ነው ማሰብ የነበረብሽ የምር ከወደድሽው ሲቀጥል ይሄ ስልክ ብዙ ሰዓት ማውራት ምናምን እውነቱን ለመናገር ቅንጦት ነው። እውነተኛ ፍቅር ካለ ኮ ስንት አመት ሳያውሩ በቃልኪዳን ተጠባብቀው አብረው የኖሩ ስንት አሉ። በዚህ ፍቅሩን አይገልፅልኝም ብሎ መደምደን ልክ አደለም ሲሰልስ በዚሁኔታሽ መለያየታችሁ አይቀርም። ምንም ብንመክርሽ ሌላ ሰው አለኝ ለምን ከሱጋ የሚል ነገር ማሰብ ከጀመርሽ እኮ already ከሱ ጋር መለያየት መንገድ ላይ ነሽ ማለት ነው።
Feb 23, 2022