አዎ አለምባንክ ሰፈር አካባቢ ጄ.ዋቆ ጉቱ የሚባል ትምህርት ቤት አለ።
Feb 27, 2022አዎ አለምባንክ ሰፈር አካባቢ ጄ.ዋቆ ጉቱ የሚባል ትምህርት ቤት አለ።
Feb 27, 2022ከ3 ዓመት በፊት እንደ ግዴታ ራሱ ተወስኖ ነበር መሰለኝ። በቋሚነት 4 የመጀመርያ ትምህርት ቤቶችን ነበሩ ከዛ አንዱ ሸጎሌ መሰለኝ። ሌላም Waliif Academies አለ። ይሄኛው ገንዘቡ የማይቀመስ ቢሆንም Cambridge school የሚሰጥም ይመስለኛል።
Feb 23, 2022Majority
Feb 23, 2022