This q is for boys tell me honestly what do u feel if ur gf is honest malet sitaskefuatm sitasdeatuatm wediaw mitnager kehonech ena betam mitredachu kehone and endet nw mithonut when u lose feeling for her
Feb 22, 2022ከላይ ሚበጠረቁትን ተያቸው ብዙ ወንዶች ግን ሴቷ በጣም ግልፅ ከሆነች ምናምን ይደብራቸዋል 🙌 የውነት በኔም በጓደኞቼን ያየሁት እውነታ ነው። የ " ❌ " ጋጋታ ትሰጡኛላችሁ ብዬ ፈርቼ ሳልመልስ ልዘል ነበር ግን ሺ አመት አይኖር እውነትን ተናግሮ ያመሸሁበት ባድር ይሻለኛል 😅
Feb 23, 2022