ጀርመናዊው ሾፐንሀወርን ጨምሮ ብዙ ፈላስፈወች ገነትን አስመልክቶ እንዲህ ይላሉ። “እያንዳንዱ አወንታዊ የደስታ ስሜት ውጤት የሚሆነው፣ በሌላ ፅንፍ በሚገኝ አሉታዊ (የመከፋት) ስሜትን ምክንያት በማድረግ ነው። ለምሳሌ መመገብ (መጥገብ) አወንታዊ ስሜት ነው፤ ይሄን ስሜት ለማግኘት የመጥገብን ተቃርኖ መራብ ሊኖር ይገባል። መራብ ደግሞ የመከፋት ስሜት ውስጥ ሊከተን ነው፤ ገነት ውስጥ መከፋት ሊኖር አይችልም።” ይላሉ። ጥያቄዬ፥ በሜታፊዚክስ ፍልስፍና እውነት አፃራዊ መሆኗን ሳንዘነጋ፣ ይሄን ሀሳብ መሰረት አድርገን ለአማኞች እንዲህ ስል ጠየኩ። 👉 እውን ገነት አለች?
Feb 22, 2022😂 I wonder how u guys are living
Feb 22, 2022