አብይ እና አባ ይገናኛሉ እንዴ
Feb 22, 2022አብይ እና አባ ይገናኛሉ እንዴ
Feb 22, 2022😂😂😂😂 ወልዱ እና ወልድ ይገናኛሉ እንዴ?
Feb 22, 2022አሁን አንተ አገናኘሀቸው እንጂ እነሱስ አይተዋወቁም😂
Feb 22, 2022ተው ተው! .... refer
Feb 22, 2022Nooo. ቄሳር is Caesar and ቄስ is priest. ቤተመንግሥት and ቤተክህነት
Feb 22, 2022የቄሳርን ለቄሳር ሲል ምን ማለቱ ይመስልሀል ብሮ? ኢዝ ሂ ቶኪንግ አባውት ስለእምነት አባቶች ? .. እንደዛ ካሰላሰልክ ዘንዳ ቄሳር ማለት የሮማ ነገስታት የመአረግ ስም ነው ..
Feb 22, 2022