Maytawek44
#health
ሰላም ለሁላቹህ ፀጉሬ ላይ ነጫጭ ነገር አሉኝ anti dandruf shampo እና cream ብጠቀምም አልጠፋም አለኝ ፎሮፎር አይመስለኝም የፀጉር ቆዳዬ ላይ ነው የወጣብኝ ይፈረፈራል ስስሁኖ እንደቅርፊት ይላጣል ከረጠበ ደሞ እንደጪቃ ነገር ነው ሚሆነው የምታቁ ካላቹህ ምንድ ነው ግራ ነው የገባኝ ፀጉሬም እየተነቃቀለ እየሳሳ ነው አመሰግናለሁ
Feb 22, 20226 engagements