Mf5
#health
ሰላም minoxidil እጠቀም ነበር እናም በጣም ጥሩ ለውጥ ነበረው የእስራኤሉን ምርት ነበር ምጠቀመው መጀመሪያ በእሱ በጣም አሪፍ ለውጥ ነበረው እና አንዱን ተጠቅሜ ከጨረስኩ ቡሀላ አቆምኩ ለ1ወር በላይ እና ፂሜም እንደዛው አሪፍ ነበር ከቆይታ ቡሀላ ሁለተኛውን ስጠቀም እንደመቀነስ አለብኝ ፂሜ 2ተኛ እየተጠቀምኩ ያለውት የአሜሪካ ምርቱን ነው በሁለት ዙር የተለያየ ብጠቀም effect alew ende
Feb 22, 20224 engagements