Endet nachihu, tiyakeye lewendoch nw, fikregnak lesuwa yalehn fikr bitfetin( lemsale be fake account awrtak mnamn) mn ysemahal? Thanks lemelsachu
Feb 22, 2022ሰው የሚፈትነው የሚወደውን ሰው ነው። ስለዚህ እንደምትወደኝ አረጋግጥበታለው። ሌላ ደግሞ ልትፈትነው የምትነሳው በሆነ ም/ት ነው። ምናልባት የኔ አለመታመን ወይም ሌላ የሷ ያለፈ ታሪኳ ላይ ያለ ችግር ሶ እሱን ለማወቕ እጠራለው። ስሜቴን ብቻ ከጠየከኝ ይደብረኛል 🙄
Feb 22, 2022