#relationships
ከፍቅረኛዬ ጋር ፍቅር ከጀመርን 3 ወር ይሆነናል, ሁለታችንም የራሳችን ስራ አለን ግን በታም ተራርቀን ነው የምንኖረው, እና እሱ ቢቻል በዚ ጊዜ ውስጥ እንድንጋባ ይፈልጋል, እኔ ደሞ ተራርቆ ትዳር ስለማይመች የተወሰነ ጊዜ እንድንቆይና እድሉን ስናገኝ አንድ አካባቢ ስንሆን እንድንጋባ ነው ፍላጎቴ። እስከዛው ግን ከመሳሳም ውጪ ምንም ማድረግ አልፈልግም, እሱ ደሞ sex እንድንጀምር በጣም ይፈልጋል እና በዚ ምክንያት በጣም እንጨቃጨቃለን። እና አሁን ላይ ተደባብረናል ምን ላድርግ
Feb 22, 20225 engagements