Abuz5
#religion
ለሙስሊሞች:- 1.ዑምራ ማለት ምን ማለት ነው ? 2.ሐጅ ማለት ምን ማለት ነው? 3. ልዩነታቸውን ? 4.አደራረጋቸውንም ጭምር ??
Feb 22, 20224 engagements
ለሙስሊሞች:- 1.ዑምራ ማለት ምን ማለት ነው ? 2.ሐጅ ማለት ምን ማለት ነው? 3. ልዩነታቸውን ? 4.አደራረጋቸውንም ጭምር ??
Feb 22, 2022ሐጅ በማንኛውም መስሊም ላይ ለጉዞ የሚያስፈልገውን ወጪ እና ከጉዞ እስኪ መለስ ለቤተሰቦቹ የሚሆን ወጪ መሸፈን ከቻለ ግዴታ ሲሆን ዑምራ ደግሞ በራስ ተነሳሽነት የሚፈፀም ነው የሐጅ ወቅት በሒጅራ አቆጣጠር በ ዙል ሒጃ ወር ብቻ የሚፈፀም ሲሆን ዑምራ ደግሞ በአመቱ ውስጥ በየትኛውም ቀን የሚፈፀም ነው ለበጠ http://nesiha.com/fatwa/category.php?Main_category&id=4&category=Main_category እዚህ web ላይ ስለ እስልምና ሐይማኖት የተኛውንም ጥያቄ ብትጠይቅ በእምነቱ ምሁራን በቂ መልስ ታገኛለህ በአማርኛ ቋንቋ
Feb 22, 2022https://zamzam.com/blog/hajj-vs-umrah/
Feb 22, 2022በዚህ ለማስረዳት አይሆንም መስጅልድ ሄደህ በደንብ ተማር ለማድረግ ከሆነ
Feb 22, 2022yhen huuuuula ezi endnasredah kemetebeq lemn bezihu guday lay yetezegaje mesehaf atanebm
Feb 22, 2022