Salm sawc men maselcw Fekrgay batamm naw emwedat esw gen emtwedg aymselgem meknytom Endmtwedg angerg atsemag atkfeg menm atrgegm Abero beca mftat naw yayznaw men barg ysalal...... dmo ngertal Batm bezw geza ekfeg sameg fekrsen asyg bytalw gen menm yelm men yslal
Feb 21, 2022እንደምትወድህና እንደማትወድህ በተግባር አረጋግጥ። ምናልባት ስሜት አይኖራትም ይሆናል ምናልባትም ደግሞ ወዳህም ይሄ ለሷ ምንም ስሜት የማይሰጣት ነገር ይሆናል። ይሄንን ለማረጋገጥ ይህን ሞክር. ከስዋ እንደመራቅ ሁን ስትርቃት ዝም ካለችህ ካልፈለገች የት ነህ ምነው ምን ሆንክ ካላለችህ አትልፋ መቼም አትለውጥም እንደራቅካት ጥለሃት ጥፋ አትወድህምና በተቃራኒው ከሆነ ደግሞ ችግርህን ንገራት
Feb 22, 2022