ጭንቅላታችን ስለተደፈነ
Feb 22, 2022ጭንቅላታችን ስለተደፈነ
Feb 22, 2022ሰዉ እግ/ርን መፍራት ስላቆመ😔
Feb 22, 2022ሰው መሆንን ስላልተማረና አምላኩን ስለረሳ
Feb 22, 2022ሆድ ከሀገር ስለሚሰፋ
Feb 22, 2022የመጀመሪያው የሠው ልጆች ወደ ምድር የተላክንበት አላማ ፈተና መሆኑን ረስተናል ለዛም ነው ከሰማያዊው ክብር ይልቅ ለምድራዊ ሀብት ተገዢ የሆንነው።ሁለተኛው ምድር ለነፍሳቸው ላደሩ እና ህሊና ላላቸው ሰዎች ቦታ መስጠት እና ማክበር አታውቅም ይህም ለፈተና ነው እንደነዚህ አይነት ሰዎች በእኛ ይገፋሉ ሆዳሞች እኛ ግን በምድር ተከብረን እንኖራለን ሰማያዊ ክብር ግን የለንም የረሳነውም ይሄን ነው
Feb 23, 2022ሌላዉን ሕልም ሚያሳካበት መንገድ ትንሽ ስለሆነበት/ስላጣ
Feb 22, 2022እምነተ ጎዶሎነት ድህነት
Feb 22, 2022Correction:- "በዙሪያዬ ለሆዳቸው ብቻ የሚኖሩ ሰዎች የበዙት ለምን ይመስላቹሃል?"
Feb 22, 2022እ?... የሃገሩን ሰው ሁሉ መጠየቅ አይከብድም?
Feb 22, 2022tekami slehone newa lelaw zm blo medaker nw
Feb 22, 2022