ሰላም ቤተሰቦች ወደ ጥያቄዬ ስገባ ከሁለት ወራት በፊት የሽንት ቧንቧ እና ፊኛ ኢንፌክሽን ህመም ታምሜ ነበርና ከዛ መድሀኒት ታዞልኝ ህመሙ ተሽሎኝ ነበር ነገር ግን አሁንም ድረስ ኩላሊቴ አካባቢ የሚሰማኝ ትንሽም ቢሆን የህመም ስሜት አለ ብዙ ጊዜ የተለያዩ ሆስፒታሎች ሄጄ የደም የሽንት እና የአልትራሳውንድ ምርመራ አድርጌ ነገር ግን ምንም የለብህም እያሉ ነው የሚመልሱኝ አንዴ ደሞ ትንንሽ የኩላሊት ጠጠሮች ሊኖሩ ይችላሉ በአልትራሳውንድ ሊታዩ የማይችሉ አሉኝ ከአመት በፊት የኩላሊት ጠጠር ነበረብኝ እና እሱም በራሱ ጊዜ ነበር የተሻለኝ እና እንደኔ አጋጥሟችሁ የምታውቁ ካላችሁ ትንሽ ነገር በሉኝ እስኪ ያው የኩላሊት ነገር ጨንቆኝ ነው 🙏🙏🙏 አመሠግናለሁ !!!
Feb 21, 2022Enem kulaliten kebad neger sesera ena andandem berasu gize yamegnal ena hulem hakim bet sehed shent figna infection or demo shent tebo infection new milugn bezum medanit wesje neber gn mnm yetshashale neger yelem
Feb 21, 2022