#religion
ቅዳሴ ሲቀድሱ ካህናት እና ኤጴጽቆጶሳት ሚለብሱት ልዩነቱ ምንድን ነዉ ልብሱ ሲገዛ ምን ተብሎ ነው ሚገዛው ማለት ስሙ
Feb 21, 20222 engagements
ቅዳሴ ሲቀድሱ ካህናት እና ኤጴጽቆጶሳት ሚለብሱት ልዩነቱ ምንድን ነዉ ልብሱ ሲገዛ ምን ተብሎ ነው ሚገዛው ማለት ስሙ
Feb 21, 2022ኤጲስ ቆጶሳት ማለት እኮ ጳጳሳት ማለት ነው። ኤጲስ ቆጶስ ከሌለ ሠራኢው ካህን ቦታውን ተክቶ ቅዳሴውን ይመራል። ልብሱ ግን የካህን ነው። የኤጲስ ቆጶሳት ልብስ የሚባለው ብዙ ቀጸላ ያለው ረዥም ካባ ከነ ክቡ የአስኬማ ቆብ እና የእባቡ በትረ ሙሴ ነው።
Feb 21, 2022ልብሰ ተክህኖ
Feb 21, 2022