Hi homies ፍቅረኛ አለኝ አብረን ከሆንን ወደ አንድ አመት እየተጠጋን ነው ለኔ የመጀመሪያዬ አይደለችም ለሷ ግን የመጀመሪያዋ ነኝ እና በጣም ነው ምትንከባከበኝ በላህ ጠጣህ አመመህ እንዴ(ያለ ምንም ምክንያት ነው ይሄ) በቃ እንዴት ላስረዳቹ የሆነ ጊዜ የሆነውን ልንገራቹ ለሷ የተለየ የሆነ ቀን ነበር እና ስጦታ ገዝቼ ሰጠዋት እኔ እሷን ደስተኛ ለማረግ ነበር ያን ያረኩት እሷ መደሰቱን ትታ ከየት አመጣህ ብር ለምን ይሄን ያህል ትጨነቃለህ (damn ለሷ ያልተጨነኩ ለማን ልጨነቅ) ምናምን አይነት ወሬ ጀመረች በዛ ተጠልተን ነበር ሁላ... በቃ እኔ ከፈለኩ ይሆናል ነገሩ የሷ ስሜት ምንም አያሰጨንቃትም ደስ እንዲላት ለማረግ ሁላ እድል እየሰጠቺኝ አይደለም... ምን ማረግ እንዳለብኝ አላውቅም ምን ትመክሩኛላችሁ እናንተ??
Feb 21, 2022አቤት ፍቅር ❤️ አቤት መተሳሰብ 😍 አቤት መተዛዘን 🙈 አቤት መዋደድ 😘 አቤት መፋቀር 💋 አቤት መታደል 😋 ዋው ዋው ዋው ዋው ወንድሜ አንተም አፍሰሀል እሷም አፍሳለች ☺️ ምንም አልልህም ግን ምንም ብትልህ በቃ ዝም በላት ብትናደደም ቻልላት እዚ የኔዋ ቀለበት ሰርቀህም ቢሆን ካላመጣህ ትላለች 😂 እዛ እንዴት አመጣሀው..?? አያለያያችሁ እውነት ከልቤ ነው ግን ድንገት ከተለያያችሁ በ 0983171033 ላይ ቁጥሯን ንገረኝ ❤️ ኡፋፋፋፋ
Feb 22, 2022