አረ ሰዎች ግራ ገባኝ እኮ ምን መሰላችሁ ከሆነች ልጅ ጋር ተቀራርበን በጣም ወዳኝ እኔም ተመችታኝ ነበር በነገራችን ላይ እንደምታፈቅረኝ ጓደኞቿ ይነግሩኝል) እኔም አንደዛው ግን እኔ 12ተኛ ክፍል እሷ 9ነኛ ነች❤ ስለሆነች ልርቃት ብዬ እየራኳት ትንሽ ስርቃት እየናፈቀችኝ ስቀርባት ፍቅሯ ገብቶልኝ ቁጭ ደሞ ሁለታችንም ጓበዝ pro max ነን አሷም እኔን ካላገኘች እኔም እሷን ካላወራኋት ድብርት አናቴ ላይ ይወጣል ። አሁን ልጅቷ ልቤ ውስጥ ገብታለች እንዴት አድርጌ ነው ቀስ ብዬ እሷ ሳትጎዳ የምንለያየው እኔ ብጎዳም ችግር የለውም እሷ ግን እንድትጎዳብኝ አልፈልግም 😭 ምክንያቱም በጣም ነው የምወዳት ደሞ ፀባዮዋ መልኳ ሳቋ ሁሉ ነገሮቿ___ ይናፍቀኛል አረ ጨንቆኛል በምን መንገድ ከሷ አጠገብ ልራቅ¿¿¿???? ደሞ ዘንድሮ ቀጣይ 12 ተፈታኝ ነኝ,,,,,...........pls ሀሳባችሁን ስጡኝ ............😙
Feb 21, 2022ለምንድነው የምትርቃት እሷ 9 አንተ 12 ስለሆንክ በቃ? ምን ማለት ነው እንደምትወድህ ካወቅክ ይሄን ያህል ካሰብክላት ለምን ይኖራሉ ብለህ ያሰብካቸውን ፈተናዎች ተጋፍጠህ ከሷ ጋር ለመቀጠል አትሞክርም ከተዋደዳችሁ ምን ይከብዳል
Feb 21, 2022