ይህ ጥያቄ ጠዋት በአንድ ቤተሰብ ተጠይቆ ነበር ... እንግሊዘኛ ማውራቱንስ እንደምታወሩ/እንደምታነቡ ተገንዝበናል እስኪ ምን ያህሎቻችሁ ይሄንን ወደ አማርኛ የመተርጎም ብቃት ተክናችኃል (ቅድም ያነበባችሁ በሙሉ ሞክሩ🙃) *A real mathematician can mathematically mathematise mathematics in a mathematical mathematiculation. So if a mathematician can mathematise mathematics in a mathematical mathematiculation, why can't you mathematically mathematise mathematics in a mathematical mathematiculation like the mathematician who mathematically mathematises mathematics in a mathematical mathematiculation?* By: RS 👩
Feb 21, 2022እውነተኛ የሂሳብ ሊቅ በሂሳብ ስሌት ውስጥ ሒሳብን ማስላት ይችላል። ታዲያ አንድ የሒሳብ ሊቅ በሂሳብ ስሌት ውስጥ ሒሳብን ማተም ከቻለ፣ በሒሳብ ስሌት ውስጥ ሒሳብን በሒሳብ እንደ ሚሠራው የሒሳብ ሊቅ ለምን በሒሳብ ማተም አይችሉም?
Feb 21, 2022