le htsan lij ስም lemawtat nbr ena be pdf yalew sew kene trgumachew malet nw 🙏
Feb 20, 2022Screenshot yaderkut ale gn bzu new betam bro Kechalk User name lakilgn be wust lilaklh
Feb 20, 2022le htsan lij ስም lemawtat nbr ena be pdf yalew sew kene trgumachew malet nw 🙏
Feb 20, 2022Screenshot yaderkut ale gn bzu new betam bro Kechalk User name lakilgn be wust lilaklh
Feb 20, 2022@Mikaa_L
Feb 20, 2022ሰላም የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች ዛሬ የመፅሀፍ ቅዱስ ስሞች ከነ ትርጉማቸው ይዘንላችሁ ቀርበናል 🙏🙏 1. ዮሐንስ :-የእግዚአብሔር ፀጋ (ሀሴት፣ ፍስሀ) 2. ዳንኤል ፡- እግዚአብሔር ፈራጅ ነው 3. ኤልሳዕ ፡- እግዚአብሔር ደህንነት 4. አሞን ፡- የወገኔ ልጅ 5. እስራኤል ፡- የእግዚአብሔር ህዝቦች 6. ማርያም ፡- የእግዚአብሔር ስጦታ 7. ሀና ፡- ፀጋ 8. ሩሀማ ፡- ምህረት የሚገባት 9.ኢያሱ:-እግዚአብሔር አዳኝ ነው ፣ መድሃኒት 10. ጌርሳም፡- ከሌላ ምድር ስደተኛ ነኝ 11. እዮሳፍጥ፡- እግዚአብሔር ፈርዷል 12. እዮአም ፡- አዳኝ 13. ኢዮሲያስ፡- ከፍ ከፍ አለ 14. ኤልሳቤጥ:-እግዚአብሔር መሀላዬ ነው 15. አብርሃም ፡- የብዙሃን አባት 16. ኢሊዲያ (ይድድያ)፡- በእግዚአብሔር የተወደደ 17. ኤዶንያስ ፡-እግዚአብሔር ጌታዬ ነው 18. ኦዶኒራም ፡- ጌታየ ከፍ ያለ ነው አለ 19. ሆሴዕ፡-እግዚአብሔር መድኃኒት ነው 20.ሕዝቅያዝ ፡-እግዚአብሔር ሀይሌ ነው 21. ጴጥሮስ፡- መሰረት 22. ሴት ፡- ምትክ 23. ሙኤል ፡-እግዚአብሔርን ለምኜዋለው 24. አቤል ፡- የህይወት እስትንፋስ 25. ጎዶሊያስ ፡- እግዚአብሔር ታላቅ ነው 26. ስጥና ፡- ተዘጋ 27. ማቴዎስ ፡- ሞገስ 28. ፌቨን፡- የእግዚአብሔር አገልጋይ 29. ሚኪያስ:- እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን አለ 30. ይሁዳ፡- አማኝ (የአማኝ ልጅ) 31. ወንጌል ፡- የምስራች 32. ኤርሚያስ:-እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያደርጋል 33. ህዝቅኤል ፡-እግዚአብሔር ብርታት ይሰጣል 34. ማራናታ፡- እግዚአብሔር ቶሎ ና 35. ሆሴዕ ፡- እግዚአብሔር ያድናል 36. አሞፅ ፡- ሀይል 37. ኤሴቅ ፡- የተጣላሁብሽ 38. ሚኪያስ ፡- እግዚአብሔር የሚመስል ማን ነው 39. ኢዮኤል፡- እግዚአብሔር አምላክነው 40. አብድዩ፡- የእግዚአብሔር አገልጋይ 41. ዮናስ ፡- ርግብ (የዋህ፣እሩሩህ) 42. እምባቆም ፡- እቅፍ 43. ሶፎኒያስ ፡- እግዚአብሔር ጠብቋል 44. ሀጌ፡- በሀላዊ ወይም በበዓል የተወለደ 45. ዘካርያስ ፡- እግዚአብሔር ያስታውሳል 46. ሚልክያስ ፡- መልክተኛዬ 47. ናታኔም ፡- የእግዚአብሔር ጠራጊ 48. አቤኔዘር ፡- ምስጋናዬን ለእግዚአብሔር አቀርባለው And my name is Feven it also means Bright,radiant,bright light at God's heaven🤩
Feb 21, 2022ጣሰው, ደምስሰው, ጎንጤ, አቃናው, አልታየ, ሰብስቤ, ክበበው, ቦግአለ, ንግሬው... Choose..
Aug 01, 2023