Maya3429
#technology
ሰላም ሰዎች ስልኬ ከላይ እንደምታዩት ጥቁሩ ፓርት ተች ይሰራል ሌላ መሃል ያለው ባዶ ቦታ ተቹ አልሰራም አለኝ ምን አባቴ ላድርግ ምከሩኝ እስቲ ምን አባቴ ላድርግ 😭😭😭 ስልክ ሰሪዎች ካላቹ እርዱኝ Samsung J7pro ነው
Feb 19, 20226 engagements
ሰላም ሰዎች ስልኬ ከላይ እንደምታዩት ጥቁሩ ፓርት ተች ይሰራል ሌላ መሃል ያለው ባዶ ቦታ ተቹ አልሰራም አለኝ ምን አባቴ ላድርግ ምከሩኝ እስቲ ምን አባቴ ላድርግ 😭😭😭 ስልክ ሰሪዎች ካላቹ እርዱኝ Samsung J7pro ነው
Feb 19, 2022Screenun askyerew 🤷
Feb 20, 2022Samsung phone can access mouse. Mouse tetekem
Feb 20, 2022your digitaizer connection is damaged. resolder!
Feb 24, 2022Endet new legna mtsfln bro😂😂😂😂
Feb 20, 2022