አርጉዝ አንደሆንኩ ማቀው በምንድነው ከ ማቅለሽለሽ ከምግብ ፍላጎት በስተቀር ሰውነቴ ላይ የማየው ለውጥ ምናምን ካለ አስቲ ንገሩኝ አባካችሁ ያው የመጀመሪያ ስለሆነ excited ሆኝኤ ነዉ 😊😊
Feb 19, 2022Hodshe yadegal🤣🤣🤣
Feb 19, 2022አርጉዝ አንደሆንኩ ማቀው በምንድነው ከ ማቅለሽለሽ ከምግብ ፍላጎት በስተቀር ሰውነቴ ላይ የማየው ለውጥ ምናምን ካለ አስቲ ንገሩኝ አባካችሁ ያው የመጀመሪያ ስለሆነ excited ሆኝኤ ነዉ 😊😊
Feb 19, 2022Hodshe yadegal🤣🤣🤣
Feb 19, 2022Mtsh simeta 😂😂😂😂
Feb 19, 2022እርግዝና ሲኖር ሰውነት ላይ የሚታዩ ለውጦች አሉ physiologic changes of pregnancy ይባላሉ .. እነዚህ ለውጦች ፅንስ ከተፈጠረበት ጀምሮ በተለያየ ጊዜ የሚከስቱ ናቸዉ .. ከነዚህ ውስጥ መጀመሪያ ላይ የማቅለሽለሽ ስሜት ሲበዛም ትውኪያ ሊኖር ይችላል እነዚህ ምልክቶች ግን specfic አይደሉም በሌላ በሽታም ለመጡ ይችላሉ. ስለዚህ እርግዝና የሚረጋገጠው መጀመሪያ በሽንት ምርመራ ነዉ ..urine HCG test ይባላል። ይሔ Posetive ከሆነ ነፍሰጡር ነሽ ማለት ነዉ :: ከዛ ሰውነትሽ በተፈጥሮ ለፅንሱ ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር ለውጦች ያደርጋል ከላይ physiologic changes of pregnancy የተባለው ማለት ነ ው፡ ፡ እነዚህም የጡት መጠን መጨመር ሲኒካም ሊያም ይችላል(mastodynia) በተለይ ከ 6ኛው ሳምንት ጀምሮ የጡት ጫፉ አካባቢ እብጠት እብጠት ይኖረዋል(Montgomery's tubercle) ከ16ኛዉ ሳምንት ጀምሮ ደግሞ ወፍራም ወተት የሚመስል ፈሳሽ ከጡት ሊፈስ ይችላል(colostrum secretion) ከ18 ኛው ሳምንት ጀምሮ ደግሞ የልጇ እንቅስቃሴ ይሰማሻል(quickening) ሽንት ቶሎቶሎ ይመጣል(urinary frequency) ፊትሽ አካባቢ ማድያት ሊፈጠር ይችላል(chloasma) ፅንሱ እየጨመረ ሲሔድ ደግሞ ወድሽ ጋር Strech mark ይኖረዋል ማህፀንሽ አካባቢ ደግሞ የመጥቆር እና በመጠንም የመተለቅ ለውጥ ይታያል። የፅንሱን ጤንነት እና እድገቱን በትክክል ለማወቅ ደግሞ አልትራሳውንድ ያግዛል ።
Feb 19, 2022🤷♀👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Feb 20, 2022Hodesh akababi ye period aynet hemem beteneshu ena wegeb lay andande setkomi dekam yesemal ...hodesh be kegn akababi leyunet yenorewal
Feb 19, 2022Enesu nachew milkitochu gn ergtegha mehon michalew check stderegi new
Feb 19, 2022Selam sewechi zare yemteyikachihu sle architect yemtakutn neger btnegrugn ena bzu yemiyak bale inbox btawerugn
Feb 19, 2022Wait 8 more months and boom surprise
Feb 19, 2022Period absent
Feb 19, 2022ሽንትሽ ቶሎ ቶሎ የሚመጣ ከሆነ
Feb 19, 2022Excited milewen engelizegna kawekesh sele pregnancy test mawek neberebesh every pharmacy ale
Feb 19, 2022Tnshua ke pharmacy mtgezawa memermeriya geztesh check adrgiwa weym periodshn ken kuterina esun ken tetebabeki
Feb 19, 2022Google adrgi lebelete mereja
Feb 19, 2022Well sibal ende mesemaw hodesen setnekiw xexer kale, ena gd old pregnancy test, tiredness
Feb 19, 2022