Docho15
#personal
ሰላም እንደት ናችሁ AAEዎች: እባካችህ እርዳታችሁን ፈልገ ነው። የPoland process ከጀመርኩ 5 ወር እያለፈኝ ነው ግን እስካሁን ምንም መረጃ የለኝም ለምን ፀጥ እንዳለ። የሆነ የስራ ውል የሚመስል ነገር ተልኮልኝም ነበር ግን #fake ይሁን አይሁን እኔ ምንም መረጃው የለኝም እና እባካችሁ እንደዚህ የጀማመረ ካለ ቢነግረኝ።
Feb 19, 20222 engagements