mtsehaf kidus yetsafebet zemen bota kuankuawoch ena yettregombet kuankua slezi eyandandu and and page tsafu tbln nw le snbt tmrt bet ena btam urgent nw slza pleaseee yemtawku tell me or kzi bfit yetstachu anstachu lakulegn
Feb 19, 2022መጽሐፍ ቅዱስ ብዙ ክፍሎች አሉት የትኛውን ነው የተባላችሁት ብሉይ ነው ሐዲስ ከሁለቱስ የትኛውን ክፍል ይለያያል ምሳሌ ከሐዲስ የመጀመሪያው ማቴዎስ ወንጌል ነው ጸሐፊው ራሱ ማቴዎስ ነው በ41ዓ.ም የተጻፈበት ቦታ ፍልስጤም ነው። የተጻፈበት ቋንቋ ዕብራይስጥ ነው። የማርቆስ ወንጌል ጸሐፊው ማርቆስ ነው በ44 ዓ.ም የጻፈበት ቦታ ሮም ነው።የተጻፈበት ቦታ ሮማይስጥ ነው።የሉቃስ ወንጌል ጸሐፊው ሉቃስ ነው የተጻፈበት ቦታ ግሪክ መቅዶኒያ ነው።የተጻፈበት ቋንቋ ግሪክ ጽርዕ ነው። የዩሐንስ ወንጌል ጸሐፊው ዩሐንስ ነው በ90ዓ.ም የጻፈበት ቦታ በኤጅያን ደሴት ነው የጻፈበት ቋንቋ ዮናኒ(ጽርዕ) ነው። መልዕክታቱም እንዲሁ ይለያያሉ ብሉይም ላይ እንደዛው ሁሉንም ካሏችሁ እንግዲ በርቺ😊. . .
Feb 19, 2022