Why would God create? Hulu behulu kehone mefter mn yseraletal?
Feb 18, 2022የወደደውን አደረገ በቃ Sidebreh yemitasbew sitata ask any thing lay tyake eygbah meles 😊 eruk atifelsef
Feb 19, 2022Why would God create? Hulu behulu kehone mefter mn yseraletal?
Feb 18, 2022የወደደውን አደረገ በቃ Sidebreh yemitasbew sitata ask any thing lay tyake eygbah meles 😊 eruk atifelsef
Feb 19, 2022because he loves us beyond measure its called አጋኜ which means Gox's love.... we won't understand it.
Feb 19, 2022ለሱ ብሎ የፈጠረኽ ነው እንዴ የሚመስልህ😁
Feb 19, 2022The answer, do not question ur God 😁
Feb 19, 2022የእግዚአብሔር እግዚአብሔራዊነት መገጫው ነክ። ህልውናችን የተሳሰረ ነው ለዛኮ ነው God is within የሚባለው። እርሱ ባንተ አለ አንተ በሱ አለክ። እና ከጅምሩ መፈጠርክ ሌላ ሆኖ ሳለ አሁን ስጋ መልበስክ የነፍስክ(የፈጣሪ ሃይል) ማደሪያ መሆኑ ነው። ከዛ ለቀጣይ የህይወት ደረጃዎች በዚ ስጋዊ ጊዜህ ትዘጋጃለህ ፣ ከዛ transcend ማድረግ ነው። የመፈጠርህ ምክንያትም በሰው መሆን ከፍታ እንድትገኝ ነው ፣ አዳማዊነት (የአዳም ያልተበረዘ ተፈጥሮ )
Feb 19, 2022first አንተ ወይም እኔ እያንዳንዱ God ያደረገውን ለምን እንዳደረገ ምክንያቱን ልታቅ አትችልም ማንም ሊያውቅ አይቸችልም ካልገለፀልህ /ካልነገረህ በስተቀር so ለምን ሰው ዝም ብሎ Guss እንደሚያደርግ አይገባኝም አላውቅም ማንን ገደለ እና ደሞ አንተ የጠየከው ጥያቄ ውስጥ ምን ይታያል, አንተ የተሻለ ነገር እንደምታውቅ or ትእቢት ይታያል ''ምን ይሰራለታል ትላለህ እንዴ '' የሰው ልጅ እኮ ጭንቅላቱን 50% እንኳን ያልተተጠቀመ መሀይም ሆኖ GODን ምን ማድረግ እንዳለበት ሊያማክር ያምረዋል so ምንም ምታቀው ነገር የሌለ እውር እንደሆንክ ይግባህ ''መፍጠር ምን ይሰራለታል በማለትህ ብቻ''
Feb 19, 2022esu wedona feqdo yaderegewn lmn atbel esu hulum awaqina hulum asbo yemiaderg amlak nw ena. yhe ye ewqet xig aydelem ebakh Egziabhern atfetaten please enkuan aderek nw mibalew yale mkniat yehone mnm ngr yelem
Feb 19, 2022#1
Feb 19, 2022I have asked the same question a couple of times memeles siyaktegn or betam rekik sihonbgn etewewalew. I feel like there are things we dont know the answers to in this world. Ena those things meteyek yalebn manen endehone mawek yinorbnal why he created everything manem linegreh aychelem. He is the only one who knows ena mnalbat ende Abraham be netsu leb beteykew yimelseleh yihonal.
Feb 19, 2022ሰው እኮ የተፈጠረው አምላክን ያመሰግን ዘንድ ብቻ ነው። መላእክት በሳጥናኤል ከሳቱ በኋላ። የፈጠረውን አለም እንገዛ ዘንድ ፈጠረን።
Feb 19, 2022Tsegure betam eyeregefe newu min bareg yishalal🙏🙏
Feb 19, 2022Why did we create God is also a question that can be asked
Feb 19, 2022Helewenaw ( menoru ) enditawek ....... Esu amelak selehone
Feb 19, 2022Hulu ye fetari fkad new Endnamesegnew new yefeteren
Feb 19, 2022Bro endih aynet teyake simetabh meleseh hulun chay amlak selehone yehun...egna maneredachew bzu mistere melekotoch alu
Feb 19, 2022God created you to worship him that's it
Feb 19, 20221 ጴጥሮስ 2 (1 Peter) 9፤ እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤ Just በጎነቱን እንድንናገር 🤷♂️ እና አንዳንዴ ወደ አይምሮህ የሚመጡ ነገሮች ያንተ ላይሆኑ ይችላሉ ልክ እንደ ጴጥሮስ ማለት ነው so, ገስፀው ማርቆስ 8 (Mark) 31፤ የሰው ልጅ ብዙ መከራ ሊቀበል፥ ከሽማግሌዎችም ከካህናት አለቆችም ከጻፎችም ሊጣል፥ ሊገደልም ከሦስት ቀንም በኋላ ሊነሣ እንዲገባው ያስተምራቸው ጀመር፤ ቃሉንም ገልጦ ይናገር ነበር። 32፤ ጴጥሮስም ወደ እርሱ ወስዶ ይገሥጸው ጀመር። 33፤ እርሱ ግን ዘወር አለ ደቀ መዛሙርቱንም አይቶ ጴጥሮስን ገሠጸውና፡— ወደ ኋላዬ ሂድ፥ አንተ ሰይጣን፤ የሰውን እንጂ የእግዚአብሔርን ነገር አታስብምና፡ አለው።
Feb 19, 2022He wanted to be worshipped
Feb 19, 2022" وَمَا خَلَقۡتُ ٱلۡجِنَّ وَٱلۡإِنسَ إِلَّا لِيَعۡبُدُونِ ጋኔንንና ሰውንም ሊግገዙኝ እንጅ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም፡፡ " ቁርአን 51:56 I think you got your answer👍
Feb 19, 2022Is it like...i wanna feel like beka endewm yehonu ftretatn lfter ena ewnetm God mehonen feel larg🤦♂ Nope,it doesn't make sense.....tkklegna amlak yemigezalet norem alnorem still God new...none of z presence of any creature proves his Godness
Feb 19, 2022