selam sewoch ldet makber ke kenu wchi le Muslim ?haram newnde weys ke teweledebet ken wchi ychalal
Feb 18, 2022በኢስላም አስተምህሮት እና የእምነቱ ድንጋጌ መሰረት ልደትን ማክበር ሃራም(የተከለከለ) ነው። ምናልባት ብዙ ሰዎች የነብዩን(ሰ.ዐ.ወ) ልደትን ያከብሩ አደለ ወይ እኛስ ብናከብር ምንድነው ችግሩ የሚል ጥያቄ ይነሳ ይሆናል። ነገር ግን ይህን ከራስ ስሜት እና ፍላጎት የተነሳ እንጂ የኢስላም አስተምህሮት የለበትም። በጊዜው ከነበሩ የነብዩ ባልደረቦች ነብዩ በህይወትም እያሉ ከሞቱም በኋላ ባልደረቦቻቸው ማናቸውም ይህን አላደረጉትም። ከሆኑ አመታት በኋላ የሰዎች ቀኑን ማክበር በበጎ በመተርጎም የተፈጠረ ነው። እኛ ደግሞ የነብዩ መንገድ ተከታዮች ነን እሳቸው ያዘዙንን መታዘዝ እና የከለከሉንን መከልከል እንጂ መጨመርም መቀነስም አንችልም። So it's completely Haram
Feb 19, 2022