ሰላም ሰዎች እነኚህን ጥያቄዎች ካወቃችሁ እባካችሁ መልሱልኝ 1.አዳም እፀ በለሱን ከባለ በኃላ ያጣችው 10ቱ ፀጋዎች ምን ምን ናቸው ? 2.እመቤታችን ድንግል ማርያም ያዘነችባቸው 5 ነገሮች ምን ምን ናቸው ? 3.ኢየሱስ ለምን ከለሊቱ 10 ሰዓት ተጠመቀ ? ለመልሳችሁ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏
Feb 18, 2022Ye emebetacen hazenat 1, tadeku Samson be hiwetesh telek seyf yalfal silat 2, kerstos be bete mekses le 3 ken be xefa geze 3,kerstos sigeref bayech geze 4,moto bayech geze 5, be mekaber banorut geze Ketesasatku armune
Feb 19, 2022