#other
እንጦጦ የራስን ምግብ እና ሳይክል የዞ መግባት ይቻላል ወይ እንዲሁም ልደት ማክበሪያ ቦታስ አለው ወይ
Feb 18, 20229 engagements
እንጦጦ የራስን ምግብ እና ሳይክል የዞ መግባት ይቻላል ወይ እንዲሁም ልደት ማክበሪያ ቦታስ አለው ወይ
Feb 18, 2022ትችላለህ ምግብ የራስህን ይዘህ ሂድ። ልግዛ ካልክም ዋጋቸው ሰው እንዲሚያጋነው አይደለም ውጪ ካለው ሬስቶራንቶች ጋር ተመሳሳይ ነው።
Feb 18, 2022Awo tchlalek endefelek makberya botam alew gn wst egezalew kalk wd new betam mgbm metetm
Feb 18, 2022እስቲ በዚው ልጠይቃቹ መግቢያ ዋጋ ስንት ነው
Feb 18, 2022Be netsa nw
Feb 18, 2022Tchlalek awo
Feb 18, 2022