Mate8
#business
Ride በ ቀን ገቢ ለመስራት አስቤ ነበረ እና ስንት ብር ድረስ ባስገባ አሪፍ ነው ? ወይስ ድርጅት ተቀጥሮ መስራት ያዋጣል ትላላቹ ? ሌላ የተሻለ አማራጭ አለ ለአውቶ ?
Feb 18, 20221 engagements
Ride በ ቀን ገቢ ለመስራት አስቤ ነበረ እና ስንት ብር ድረስ ባስገባ አሪፍ ነው ? ወይስ ድርጅት ተቀጥሮ መስራት ያዋጣል ትላላቹ ? ሌላ የተሻለ አማራጭ አለ ለአውቶ ?
Feb 18, 2022tekterah kemsera ride yaz ymr yawatal sera belh keyazkaw ena systemu kegbah ...600 -650 mnamn gebtol ye ken gebi meslgni ahun still gen yawatal mokeraw tekterah sew eytkotatrah kemsera bezaly time limt ylwm
Feb 18, 2022