ሰላም ቤተሰቦች አሁን የምጠይቃችሁ ጥያቄ በጣም ባስቸኳይ እንድትመልሱልኝ እለምናችኋለው ምን መሰላችሁ አስፈላጊ የህክምና ማስረጃ ስልኬ ላይ በፎቶ ነበር ነገር ግን Delete ተደርገውብኛል ፎቶዎቹን መልሼ ላገኝ የምችልበት መንገድ በApp ሊኖር ስለሚችል የ Appኡን ስም ከተቻለ ከነ stepኡ እንድትነግሩኝ እማፀናችኋለው በጣም አስፈለጊ ስለሆነብኝ ነው እባካችሁ🙏🙏😭😭😭
Feb 18, 2022Disc digger app ale just scan madreg new mitebekbsh keza everything yametalshal then mtfelgiwn mertesh recover madreg
Feb 18, 2022