#health
ሰላም ሰዎች ሁለቱ የፊት ጥርሶቼ ትንሽ ከሌላው ወረድ ብለዋል እና በህክምና ማስሞረድ ወይም ማስቆረጥ ይቻላል? ከተቻለስ ስንት ብር ነው?
Feb 18, 202214 engagements
ሰላም ሰዎች ሁለቱ የፊት ጥርሶቼ ትንሽ ከሌላው ወረድ ብለዋል እና በህክምና ማስሞረድ ወይም ማስቆረጥ ይቻላል? ከተቻለስ ስንት ብር ነው?
Feb 18, 2022Andu miwedewn lelaw teltot liyatefaw, the ygerm
Feb 18, 2022ጥንቸል ፈታ ብላ እየኖረች ምን ያጨናንቅካል አንተ። ብዙ አትጨነቅ
Feb 18, 2022አቢሲኒያ ቫይን ላይ ያለው ልጅ ካልሆንክ አንተ እሱ ለምሳሌ የገቢ ምንጭ ሆኖታል ጥርሱ 😊 መለያው ነው እንደኔ ወንድሜ የራስህን ነገር ዝም ብለህ ውደደው። የሚወደው እንዳለ እያየህ ነው። ውብ ይመስለኛል ሳስበው እኔም
Feb 18, 2022ማስተካከልማ ትችላለህ በማስሞረድ ግን ዋጋውን አላውቅም እዛው ብትጠይቅ ይሻላል ወይም በ YouTube ስለ እንደዚህ አይነት ጥያቄዎች መልስ የሚሰጡ channelዎች አሉ እነርሱን ተከታተል
Feb 19, 2022መጋዝ,ሴጌቶ ምናምን ተጠቀም😂
Feb 18, 2022Haha ante afer
Feb 19, 2022