Ahhh24
#technology
ሰላም Guys ቴሌግራም ላይ የሆነ የምፈልገው file ነበር 256kb size ነበር ከዛ Extract ሳደርገው 1.94Gb ነው እና ይሄን ያህል file Compress መሆን የሚችል ከሆነ download ለማድረግ ይመቻል። እና እናንተ የምትጠቀሙበት Compress የሚያደርግ Bot ካላችሁ ንገሩኝ? i search on Botostore and BotsArchive But I could not find it.
Feb 18, 20227 engagements