አይ የፈረደበትን ጥያቄ አመጣውት . . I have... ቆይ አማርኛው ይሻላል እና ምን ልላችሁ መሰላችሁ በጣም ማፈቅራት ልጅ አለች እና ብዙ ጊዜ አብረን አናሳልፍም ቢሆንም ሁለታችንም እንዋደዳለን አንድ ላይ ከሆንን 8 ወር ሆኖናል እና ብዙ ጉአደኞቼ አንተ ልጅ አንደ ፍቅረኛ ሴት ካንተ ምትፈልገው ነገሮች አሉ ይሉኛል ያው ሴቶች በደንብ መልሱልኝ ማለት እኔ ትንሽ አይን አፋር ቢጤ ነኝ🙂... እና ምን ባረግላት ሁሌ ላስደስታት ችላለው ሁሉንም ነገሮች ነገሩኝ pleaስ i don't wanna to lose her🥺 #aynafaru🙃
Feb 17, 2022አጀማመርህም አጨራረስህም በጣም ተመችቶኛል 😂
Feb 18, 2022