" ዩንቨርስቲ ሳልገባ በፊት ምነው ባወኩት " ° ° ያስባላቹህን ነገሮች እስቲ ንገሩን?
Feb 17, 2022Here's a list, some of 'em already teblewal - የሽንት ቤት ልብስ ግድ ነው - የጤና ችግር ከሌለ የcafe ምግብ is very cost effective - ሱስ is never cool. ጓደኛህ ሊገድልህ ይችላል ** የ1ኛ ዓመት ውጤት is EVERYTHING! (it's from Personal experience) የኔ የ1ኛ ዓመት ውጤት 3.9 አካባቢ ነበር ፤ 2ኛ ዓመት ላይ በተለያየ ምክንያት Class ሁላ አልገባም ነበር ውጤቴም እንደዛው 3.0 ገባ ... ከዛ ግን cumulative 3.6 ነበር 😃 - ከት/ት ጐን ለጎን የሆነ ነገር መጀመር ወይ ክበብ ውስጥ መሳተፍ ወይ ስራ መጃመር ብቻ ከ ፍላጐትህ ጋር የተገናኘ ነገር ግድ ነው .... በኋላ እሱ ነው ሚጠቅምህ! - ከጥበቃዎች ጋር ተግባባ 👉 My personal advice demo : ወይ በደንብ እየገባህ ተማር ያለዛ ተወዉ:: Degree ካስፈለገህ ስራ እየሰራህ በርቀት ተምረህ ታገኘዋለህ
Feb 18, 2022