#technology
የድሮ Samsung digimax i6 mini camera ቤት ነበረ እና ባትሪ የለውም ገበያ ፈልጌ አጣሁት የድሮ ሞዴል ስለሆነ መሠለኝ እና ባትሪ ድንጋዩን የት እንደማገኘው የምታቁ ከነ ቻርጀሩ የማገኝበት ቦታ ብትጠቁሙኝ ከተቻለ ዋጋውን ጭምር ብትነግሩኝ N.B ቦታው ባህርዳር አካባቢ ቢሆን አሪፍ ነው
Feb 17, 20220 engagements

Feb 17, 2022