Wetet kemxa behala university yemolalnewen degami mekyer encelaln guys ?
Feb 17, 2022📢ለ 12+1ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ 🔗 በ ቀሰም ተዘጋጅቶ የቀረበ 📚እንሆ ለጥያቂዎቻችሁ መልስ 1️⃣ እኛ ትምህርት ቤት የሞላነው ዩኒቨርስቲ ምርጫ እስካሁን Portal ላይ አልገባም ምን እናርግ? በትምህርት ቤታችሁ የሞላችሁት የዩኒቨርስቲ ምርጫ እስካሁን Portal ላይ ካልገባ የትምህርት ቤት ርዕሰ መምህራችሁ ጋር በመቅርረብ አቤቱታ ማቅረብ ይኖርባችኋል።ርዕሰ መምህሩ የ ዩኒቨርስቲ ምርጫ ቅፃችሁን ወድ Portal እንዳስገባላችሁ እርግጠኛ ስትሆኑ የNEAEA ገፅ ላይ እስኪታይ ድረስ በ ትዕግስት ጠብቁ። 2️⃣ ከ Natural Science ወደ Social Science ከ እንግዲህ ወዲያ መቀየር ይቻላል? አዎን ትችላላችሁ።ለማመልከት ወድ ትምህርት ቤታችሁ ስትሄዱ የትምህርት ቤታችሁ ርዕሰ መምህር የ ዩኒቨርስቲ እና የትምሀርት መስክ ምርጫ መሙሊያ ወረቀት በ አንድ ላይ አያይዞ ነው የሚሰጣችሁ።ስለዚህ ምንም የሚያሳስብ ጉዳይ የለም።እንዴት አርጌ ነው የ ዩኒቨርስቲ እና የትምሀርት መስክ ምርጫ ቅጽ መሙላት የምችለው ለምትሉ ምላሹ የሚከተለው LINK ላይ አለ። https://t.me/QesemAcademy/5392 3️⃣ ዉጤት ከመጣ በኋላ የ ዩኒቨርስቲ እና የትምሀርት መስክ ምርጫ ቅፅ መቀየር ችላለሁ። መልካም እንግድህ ይሄ አንገብጋቢው ጥያቄ ነው ፥ እስካሁን ባሉት ታሪኮች ይቻላል።ዘንንድሮ የ ትምሀርት ሚኒስቴር ለላ አይነት አሰራር ካመጣ ዋስትና የልንም።እንደ ምክር ከወሰዳችሁት ግን አሁን ከ ዉጤት በፊት አስተካክላችሁ ፣ ውጤት ከመጣ ከመጣ ቡኋላ አመዛዝናችሁ ብታሰተካክሉ የተሻል ነው። 📢እነኚ እና መሰል ተያያዥ መረጃዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉን። ✳️ከHigh school እስከ Campus አብረናችሁ ነን ! 🔗SHARE 🔗SHARE ╔════════════╗ 📚JOIN: @QesemAcademy 📚JOIN: @QesemAcademy ╚════════════╝ ⇲
Feb 17, 2022