ሰላም በአጋጣሚ የተዋወኳት ልጅ ነበረች እና በመጀመሪያው ሌላ ነገር መስሏት እንዳትርቀኝ best ጓደኛሞች እንሁን አልኳት እኔ ግን ወድጃት ነበር። የሆነ ቀን የሚሰማኝን ልነግራት ዳር ዳር ስል ጓደኛ እንዳላት ነገረችኝ። ከእኔ ጋር መገናኘት አይደብራትም ደስ የሚል ጊዜ እናሳልፋለን። የተሰማኝን ሙሉ በሙሉ አልነገርኳትም ግን እየወደድኳት እንደነበር ስነግራት የገባት ይመስለኛል። ከዚል በፊት i was broken እና ሰው መራቅ የመጀመሪያ ምርጫዬ ነበር አሁን ግን እንደዛ ማድረግ አልፈለኩም እያመመኝም ቢሆን ወደፊት ይሔ ስሜት ይጠፋል በሚል ቆይቻለሁ። እናንተ ብትሆኑ ምን ታደርጉ ነበር?
Feb 17, 2022if she have a boy friend አፍህን አታበላሽ በቃ የሌላ ናት ያንተን ፈልግ
Feb 17, 2022