#health
ሰላም ፀጉሬ በጣም እየሳሳ እየሄደ ነው:: የትኛውን product እንድጠቀም ትመክሩኛላችሁ?
Feb 17, 20223 engagements
ሰላም ፀጉሬ በጣም እየሳሳ እየሄደ ነው:: የትኛውን product እንድጠቀም ትመክሩኛላችሁ?
Feb 17, 2022✅ጥብስ ቅጣል ተቀቅሎ ውሃው መቀባት ✅ የዱባ ፍሬ ✅ በኮንዲሽነር እና ሻንፓ ንፅህና መጠበቅ ✅ በሙቅ ውሃ አለመታጠብ ✅vitamin b እና iron ያላቸውን ምግቦች መመገብ ✅ጄል ፐርም ቀለም መቀባባት ማቆም
Feb 17, 2022Rosemary water👌
Feb 17, 2022ጓደኞቼ ኣሪፍ ለውጥ አይተውበት እኔም የጀመርኩት ቅባት ኣለ። @That_human
Feb 07, 2023