Unfazed97
#music
Ebs tv ላይ ዳዊት ፍሬው ኃይሉ ስለአባይ የሰራው ማስታወቂያ መሰል ሙዚቃ ላይ አንድ ሙዚቃ አለ 'ስለሃገሩ ፍቅር ሲል አቀነቀነ ካለ በኃላ የሚጀምረው "..... ኢትዮጵያ ሀገሬ ኩራት ይሰማኛል ካንቺ መፈጠሬ..."ሚለውን ሙዚቃ ስም ወይም sth ብትተባበሩኝ, አመሰግናለሁ. እግዜር ይስጥልኝ ✌️
Feb 17, 20221 engagements
Ebs tv ላይ ዳዊት ፍሬው ኃይሉ ስለአባይ የሰራው ማስታወቂያ መሰል ሙዚቃ ላይ አንድ ሙዚቃ አለ 'ስለሃገሩ ፍቅር ሲል አቀነቀነ ካለ በኃላ የሚጀምረው "..... ኢትዮጵያ ሀገሬ ኩራት ይሰማኛል ካንቺ መፈጠሬ..."ሚለውን ሙዚቃ ስም ወይም sth ብትተባበሩኝ, አመሰግናለሁ. እግዜር ይስጥልኝ ✌️
Feb 17, 2022I would love to kw that aswell
Feb 17, 2022