My life sucks malet suicidal thought mnamn yelegnm gn I just can't see the good things in my life and that's hurting me a lot. I just need a word of encouragement.
Feb 17, 2022አንድ ማምናት ሀሳብ አለች '' መኖር ከባድ ነው ፤ መሞት /ተስፋ መቁረጥ ነው ቀላል ስለዚህ ሰው ደሞ ኖሮ ጥንካሬውን ማሳየት አለበት ... ያው ሁሉም ሰው ሊያነሳውና ለመኖር ምክንያት የሚያሳጣው ነገር ቢኖርም ከመጥፎ ብዙ ነገሮች 1,2,3 ጥሩ ነገሮችን አስተውሎ በነሱ ከፈጣሪ ጋር በተስፋ ይኖራል '' የኔም ምክር ሚሆንሽ ከሆነ በዙሪያሽ ያሉ ያንቺ ክፉም / ደግ ነገር ስለሚያሳስባቸው ሰዎች አስቢ ፣ በሀይማኖትሽ የጎደለሽን ለፈጣሪሽ ንገሪ....እኛም አለን አይዞን
Feb 17, 2022