Devil85
#personal
Microfinance ውስጥ የሚሰራ ሰው ወይም እንዴት እንደሚሰሩ የምታውቁ ተባበሩኝ ደመወዝ እንደ Collateral ተጠቅሜ በአጭር ጊዜ የሚከፈል የተወሰነ ብር ብድር እፈልጋለሁ እና What are the details ምን ያክል ጊዜ ይወስዳል ብድሩ እስኪፈቀድ,ምን ምን ማሟላት አለብኝ የሚለውን እርዱኝ ሄጄ ለመጠየቅ ስራ busy ስላረገኝ አልተመቸኝም
Feb 17, 20222 engagements