ሰላም እንዴት ናችሁ ከልጁ ጋር አንድ ኮሌጅ ነን ገና የመጀመሪያ ቀን እንዳየሁት የሆነ ደስ የሚል ስሜት ተሰማኝ። አውርቶኝ አያውቅም ግን በጣም አይን ለአይን እንተያያለን ግቢ ውስጥ ከተገጣጠምን የሆነ ለየት ያለ አስተያየት ያየኛል እሱም የሚፈልግ መስሎ ይሰማኛል አንዳንዴ ደግሞ እያየኝም እንዳላየ ሆኖ ያልፋል እንደሚተዋወቀኝ እርግጠኛ እሆናለው ግን እስከአሁን አልተዋወቀኝም እኔ ደሞ ደፍሬ ሄጄ መተዋወቁን ፈራው። ከመተያየት አልፎ አሪፍ ነገር እንዲኖረን እፈልጋለው ምን ላድርግ
Feb 17, 2022Mnalbat ke melku ena ke asteyayetu bashager ematewejiw manenent linorew slemichl limit ur expectations...lelaw demo yetewesene gize dres am beyiw kesu yemta or agatami feteri felagit endalew betam sure setehogni hi beyiw it's normal ahunm beteyiw btw gn just take time
Feb 17, 2022