#sport
እስኪ አዲስ አበባ ውስጥ ያሉ የእግርኳስ አካዳሚዎችን ጠቁሙኝ ወይ ከ20 አመት በታች ቲም ውስጥ ያላቹ ካላቹ መግባት ሚቻልበት መንገድ ካለ ንገሩኝ ወይ ደሞ የኮቹን ስልክ ጀባ በሉኝ
Feb 16, 20220 engagements

Feb 16, 2022