እንኪያስ እናንተ ክፉዎች ስትሆኑ ለልጆቻችኹ መልካም ስጦታ መስጠትን ካወቃችኹ፥በሰማያት ያለው አባታችኹ ለሚለምኑት እንዴት አብልጦ መልካም ነገርን ይሰጣቸው. Matthew 7_11
Feb 17, 2022እንኪያስ እናንተ ክፉዎች ስትሆኑ ለልጆቻችኹ መልካም ስጦታ መስጠትን ካወቃችኹ፥በሰማያት ያለው አባታችኹ ለሚለምኑት እንዴት አብልጦ መልካም ነገርን ይሰጣቸው. Matthew 7_11
Feb 17, 2022መዝሙር 23 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም። ² በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል። ³ ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ። ⁴ በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል።
Feb 17, 2022ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ
Feb 17, 2022Enante dekamoch shekmachu yekebedachu wedene nu asarifachuhallew,
Feb 17, 20221 በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል። 2 እግዚአብሔርን። አንተ መታመኛዬ ነህ እለዋለሁ፤ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ። 3 እርሱ ከአዳኝ ወጥመድ ከሚያስደነግጥም ነገር ያድንሃልና። 4 በላባዎቹ ይጋርድሃል፥ በክንፎቹም በታች ትተማመናለህ፤ እውነት እንደ ጋሻ ይከብብሃል። 5 ከሌሊት ግርማ፥ በቀን ከሚበርር ፍላጻ፥ 6 በጨለማ ከሚሄድ ክፉ ነገር፥ ከአደጋና ከቀትር ጋኔን አትፈራም። 7 በአጠገብህ ሺህ በቀኝህም አሥር ሺህ ይወድቃሉ፤ ወደ አንተ ግን አይቀርብም። 8 በዓይኖችህ ብቻ ትመለከታለህ፥ የኃጥኣንንም ብድራት ታያለህ። 9 አቤቱ፥ አንተ ተስፋዬ ነህና፤ ልዑልን መጠጊያህ አደረግህ። 10 ክፉ ነገር ወደ አንተ አይቀርብም፥ መቅሠፍትም ወደ ቤትህ አይገባም። 11 በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤ 12 እግርህም በድንጋይ እንዳትሰናከል በእጆቻቸው ያነሡሃል። 13 በተኵላና በእባብ ላይ ትጫማለህ፤ አንበሳውንና ዘንዶውን ትረግጣለህ። 14 በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ። 15 ይጠራኛል እመልስለትማለሁ፥ በመከራውም ጊዜ ከእርሱ ጋራ እሆናለሁ፤ አድነዋለሁ አከብረውማለሁ። 16 ረጅምን ዕድሜ አጠግበዋለሁ፥ ማዳኔንም አሳየዋለሁ።
Feb 17, 2022“እግዚአብሔርም ሰይጣንን፦ ሰይጣን ሆይ፥ እግዚአብሔር ይገሥጽህ፤ ኢየሩሳሌምን የመረጠ እግዚአብሔር ይገሥጽህ፤ በውኑ ይህ ከእሳት የተነጠቀ ትንታግ አይደለምን? አለው።” — ዘካርያስ 3፥2
Feb 17, 2022መዝ50
Feb 17, 2022በውኑ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለን? የናቁሽ ሁሉ ወደ እግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ ኢሳ 60:14 yelayegnawn tekes kutrna meiraf alastawsewm gn betam new mwedew
Feb 17, 2022እንዲሁ ኃለኞች ፊተኞች ፊተኞችም ኃለኞች ይሆናሉ . . በጣም ነው ምወደው ደግሞም በህይወቴ ላይ ደርሶ አይቼዋለሁ አሁንም እያየሁት እገኛለው
Feb 17, 2022Isaiah 53
Feb 17, 2022Slezi normal naw endawm advantage alew lanta mrt naw 👍
Feb 17, 20222 ቆሮ 13:14
Feb 17, 20221yoh 2 Rome 8 Epheson 5
Feb 17, 2022ሮሜ 8፥34
Feb 17, 2022መፅሀፍ ቅዱስ ላይም አለ ግን ሌላ ቦታ የሰማሁት ነው.... ይሄም ያልፋል፤ ደስተኛ ነህ? እሱም ያልፋል ከፍቶሀል? ይሄም ያልፋል ተጎድተሀል? እሱም ያልፋል.....
Feb 17, 2022“ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም።” — ዕብራውያን 4፥15
Feb 17, 2022Isaiah: 43
Feb 17, 2022Endawum arif nw be gize nw ke university yemitwetaw
Feb 17, 2022