18 አመቴ ነው የ12ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ ምንም አልጎደለብኝም የቤተሰብ ፍቅር እያገኘሁ ነው ያደኩት አሁንም ቢሆን ...ነገር ግን መማሬ መኖሬ ትርጉም እያጣብኝ ነው ለምንሞት ነገር ምድር ላይ ዘላለም ላንኖር ነገር መልፋት ምን አስፈለገ 💁♀...so መሞት እፈልጋለሁ ግን ራሴን ማጥፋት አልፈልግም እስከምሞት ድረስ ግን በጣም ጓጉቻለሁ እና ራሴን ሳላጠፋ እንዴት መሞት እችላለሁ አማክሩኝ🙏 ወደ ላይኛው ቤት እስከምሄድ ድረስ ጓጉቻለሁ😔 እባካችሁ ምከሩኝ🥺 or አማክሩኝ
Feb 16, 2022እችን አለም ባዚ ደረጃ መናቅሽ ጥሩ ነው። ለሰማይ ቤትሽ እስክትሞቺ ገዳም ገብተሽ ጌታዬ ጥራኝ እያልሽ ፀልዩ ራስሽን ሳታጣፊ ለመሞት አሪፍ መንገዱ ይህ ነው
Feb 16, 2022