Kard12
#health
ሰላም ሰዎች ጭንቅላቴ (እርግብጊቢቴ)ውስጥ በጣም ያቃትለኛል የምታቃጥል ጸሀይ እኔ ለይ የወረደብኝ ነው ሚመስለኝ የሆነ ሰሞን ትቶኝ ነበር አሁን ግን ጀመረኝ ምድነው🤔🤔🤔🥺
Feb 16, 20228 engagements
ሰላም ሰዎች ጭንቅላቴ (እርግብጊቢቴ)ውስጥ በጣም ያቃትለኛል የምታቃጥል ጸሀይ እኔ ለይ የወረደብኝ ነው ሚመስለኝ የሆነ ሰሞን ትቶኝ ነበር አሁን ግን ጀመረኝ ምድነው🤔🤔🤔🥺
Feb 16, 2022ዝም ስላሉሽ እንዳይከፋሽ ብዬ እንጂ ምን እንደሆነ አላቅም። ግን እስኪ ቂቤ ተቀቢው ይረዳሻል።
Feb 16, 2022😂😂😂
Feb 17, 2022Fetari yimarish
Feb 17, 2022eyetatebshiw kebat bedenb argibet
Feb 16, 2022It is a symptom of depression sayebesebesh betetayiw teru new gize behede kuter betam kebad new mihonew begize tayiw
Feb 17, 2022Tsebel tetemki
Feb 17, 2022