Recently i heard about shimelis abdisa tenager yetbalew neger is there any one tell me about his speech?
Aug 13, 2020yaw kumarun to a whole new level wesdotal, nothing new
Aug 13, 2020Recently i heard about shimelis abdisa tenager yetbalew neger is there any one tell me about his speech?
Aug 13, 2020yaw kumarun to a whole new level wesdotal, nothing new
Aug 13, 2020"አምስት ቋንቋ የመረጥነው ለእነሱ አስበን አይደለም፣ ለኦሮምኛ ብለን ነው።" አቶ ሽመልስ አብዲሳ❗️ "ብልፅግናን የሰራነው ለእኛ እንዲመች አድርገን ነው። ብልፅግናን ኦሮሞ ወይንም ኦሮሞ የፈቀሰለት ብቻ ነው የሚመራው። ……አምስት ቋንቋ የመረጥነው ለእነሱ አስበን አይደለም። ለኦሮምኛ ብለን ነው። አማርኛ እየደከመ ነው፣ እየቀነሰ ነው። ኦሮምኛ ከአማርኛ በላይ እየተነገረ ነው። በቤንሻንጉል 30 በመቶ ኦሮምኛ ይነገራል፣ በቤንሻንጉል፣ በጋምቤላ……ይነገራል። አማርኛ እየቀነሰ ነው።……ለአዲስ አበባ ብዙ መፍትሔ አለ። አንደኛው በሕገወጥም ሆነ በህጋዊ መንገድ ሰው ማስገባት ነው። ሌላኛው አዲስ አበባን የማትጠቅም ከተማ ማድረግ ነው። አራት አምስት የፌደራል ከተማ እንመሰርታለን። ድንበር የመካለያ አዋጁ ወጥቷል። ለስሙ ነው እንጅ ይፀድቃል". "ኦህዴድ የህወሓት ነበር። ህወሓት ኦህዴድን የሰራው ስልጣን ላይ ላለመልቀቅ ነው። እኛም ብልፅግናን የመሰረትነው ከስልጣን ላለመውረድ ነው። ብትወዱም ባትወዱም ብልፅግና ደግሞ የእኛ ነው። ራሳችን ነው የሰራነው።" " ብትወዱም ባትወዱም ቄሮን የፈጠረው ኦህዴድ ነው። ……ሰልፍ ስናስወጣም ስንበትንም የነበርን እኛ ነን። ………ቁማር በደንብ ነው የተጫወትነው። ቁማሩን ስለተጫወትን ነው የበላነው። ፖለቲካ ተንኮል ነው። ከውስጡ ሌላ የለውም። ምን ያህል ተንኮል ትችላለህ ነው ዋናው።" "ዘመድ ለማፍራት ብዙ ተሰርቷል። ……አባይን ተሻግረን ባህርዳር ብዙ ሰርተናል። የቻልነውን አሳምነን ያልቻልነውን ግራ አጋብተን። አሁን የሚያስቸግረው ሌሎች ለምን ግራ ተጋቡ ብላችሁ ትጨነቃላችሁ። ምን አገባችሁ?" አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተናገረው። ያልሰማችሁ ዘመድኩን በቀለ ዩቱዩብ ገብታችው አቶ ሽመልስ ቃል በቃል የሚናገረው መስማት ነው!
Aug 13, 2020Audio bicha kehone how can you be sure it's him? And if I may ask when was this sent out?
Aug 13, 2020esti send the speech egnam enyew
Aug 13, 2020